ልዩ ችሎታ ያላችሁ እድል ያላገኛችሁ ድምፃዊያን ተወዳጁ አቀናባሪ ኤንዲ ቤተ ዜማ ትልቅ እድል አመቻችቷል ፡፡
አቀናባሪ አንዱዓለም ቤተ ወይም በቅፅል ስሙ ኤንዲ (ቤተ ዜማ ) ለ አዳዲስ ሙዚቀኞች እና እድል ላላገኙ ሙዚቀኞች ምቹ ሁኔታን ዘርግቷል ፡፡
አቀናባሪ አንዱዓለም ቤተ ( ኤንዲ ቤተ ዜማ) በቲክቶክ ገፅ እንደገለፀው፡፡
በአንድ ደቂቃ ውስጥ ይስማማኛል ይመጥነኛል የምትሉትን ያለ ምንም ባግራውንድ(ያለምንም ሳውንድ) በቪድዮ ሙሉ ፊታችሁን እያሳያችሁ በቀጥታ ቪድዮ ሰርታችሁ ላኩልን ብሏል ፡፡
በመቀጠል ከተላኩት ውስጥ የተመረጡ አስር ቪድዮ ወደ ተመልካቾች ቪዲዮውን እንለቃለን የተመልካች ምርጫ ከ መቶ አምሳ ፐርሰንት ሲሆን በቪድዮ ምልከታ ሼር( ማጋራት) ፣ ኮመንት ( ሐሳብ መስጫ) ፣ ላይክ( የፍላጎት ምርጫ) በብዛት ያገኘ ተወዳዳሪ ይመረጣል ፡፡
በመቀጠል በተለያዩ በሙዚቃ ባለሞያዎች ከ መቶ አምሳ ፐርሰንት ግምገማ ይሰጡበታል ፡፡
በመጨረሻም በምርጫውም አንደኛ የወጣ ተወዳዳሪ ግጥም ፣ ዜማ እንዲሁም ቅንብር ሙሉ ፕሮዳክሽን ተችሎለት ይሰራለታል ተብሎሏል ፡፡
Endy Bete Zema ቲክቶክ ገፁ ላይ ገብታችሁ ልዩ ችሎታ ያላችሁ ላኩለት ፡፡
መልካም እድል
@biggrs @yenevibe

- See also: የግራንድ አፍሪካ ረን

- See also: የህትመትና ማስታወቂያ ማሰልጠኛ አካዳሚ ተከፈተ
መልካም እድል
@biggrs @yenevibe