ድምፃዊ ጌታ መሳይ ከበደ(ጂ መሳይ) አዲስ ነጠላ ሙዚቃ በቅርቡ…
ድምፃዊ ጌታ መሳይ ከበደ(ጂ-ከበደ) አዲስ ነጠላ ሙዚቃ ቪድዮ አርብ ለት ለማድረስ ተዘጋጅቷል፡፡የሙዚቃው መጠርያ “አታገኝማ” የተሰኘ ሲሆን በግጥም በዜማ ድምፃዊ ጂ መሳይ ከበደ ሲሰራው በቅንብሩ ቤንጂ-ማን አማረ(ቤንጃ) በጊታር የመሳርያ ሚካኤል ሀይሉ(ሚኪ ጃኖ) ማስተሪንግ ኪሩቤው ተስፋዬ(ኪሩ ጃኖ) አርብ ምሽት በሆፕ ኢንተርቴመንት በኩል ይደርሳል ተብሎ ይጠበቃል፡፡