ብራንድ አምባሳደሮቹ ለስለእናት የበጎ አድራጎት ድርጅት ስጦታ አበረከቱ።
https://1234.getutemesgen.et/uploads/d3Vo1jv8.jpg
ስለእናት የበጎ አድራጎት ድርጅት ለችግር የተጋለጡ እና የተጎዱ ህጻናትን እንዲሁም ቤተሰቦቻቸውን ለመታደግ የተቋቋመ ድርጅት ሲሆን ድርጅቱ ካለበት ወቅታዊ ችግርን በመረዳት በቅርብ ባይሊ የምግብ ማቀነባበሪያ የብራንድ አምባሳደር የሆነው ትንሳኤ ብርሃን እና የጂፒዋይ ማኑፋክቸሪንግ ምርት የሆነው የኢቭ የህጻናት ዳይፐር የብራንድ አምባሳደር አርቲስት መስከረም አበራ በዛሬው እለት ድርጅቱን ጎብኝተዋል።
የስለእናት የበጎ አድራጎት ድርጅት ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ያሬድ አብዱ “ባይሊ የምግብ ማቀነባበሪያ እና የጂፒዋይ ማኑፋክቸሪንግ ምርት የሆነው የኢቭ የህጻናት ዳይፐር የብራንድ አምባሳደሮች ድርጁቱ ውስጥ እየታገዙ የሚገኙ ህጻናትን ለመጎብኘት መምጣታቸው መደሰታቸውን ገልጸው በቀጣይ ስለእናት እየተንቀሳቀሰባቸው የሚገኝባቸውን ዘርፎች በተለያዩ ቅን ግለሰቦች እና ማህበራዊ ሃላፊነታቸውን ከሚወጡ ተቋማት ጋር ድጋፍ በማሰባሰብ የተለያዩ ስራዎች እየሰራ እንደሚገኝ በመግለፅ ካለው የችግሩ ስፋትና ጥልቀት አንፃር ቀጣይነት ያለው ድጋፍ እንደሚያስፈልግ ተናግረዋል።
በጉብኝቱ ላይ የባይሊ የምግብ ማቀነባበሪያ ምርቶችን ለማስተዋወቅ ብራንድ አምባሳደር የሆነው ወጣቱ ትንሳኤ ብርሃን ስለእናት የበጎ አድራጎት ድርጅት መታገዝ የሚገባው ተቋም እንደሆነ ገልጿል።
የጂፒዋይ ማኑፋክቸሪንግ ምርት የሆነው የኢቭ የህጻናት ዳይፐር የብራንድ አምባሳደር ሁለገቧ አርቲስት መስከረም አበራ የተቋሙ ምርት ከማስተዋወቅ ባሻገር ማኀበራዊ ኃላፊነት ለመወጣት በሚደረገው ጥረት የበኩሏን ድርሻ እንደምታበረክት ገልጻለች።
ሁለቱ ተቋማት የሚያመርታቸውን ምርቶች ለስለእናት የበጎ አድራጎት ድርጅት በስጦታ አበርክተዋል።
የስለእናት የበጎ አድራጎት ድርጅት በቀጣይ ማገዝ ለሚሹ ከስር በተቀመጡ የባንክ ሒሳብ ቁጥሮች ማገዝ ይቻላል።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፑሽኪን አደባባይ ቅርንጫፍ
📌 1000237880556
ብርሀን ኢንተርናሽናል ባንክ ሳር ቤት ቅርንጫፍ
📌 1601160024989
አቢሲንያ ባንክ አክሲዎን ማህበር ሳር ቤት ቅርንጫፍ
📌 13387583
አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ ሳር ቤት ቅርንጫፍ
📌 00110086000-66
የኦሮምያ ህብረት ስራ ባንክ ሳር ቤት | ቅርንጫፍ
📌 1000066623681
እናት ባንክ አ.ማ
📌 0161103120220001
ዳሽን ባንክ አማ
📌 0001515959002
ህብረት ባንክ አ.ማ
📌 1071116494046018
ወጋገን ባንክ
📌 0748512511101
አባይ ባንክ አ.ማ
📌 1492113520844013
ደቡብ ግሎባል ባንክ አ.ማ
📌 1012101205951
ቡና ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ
📌 1119601000427
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ
📌 7000014616794
አዋሽ ኢንተርናሽናል ባንክ
📌 01320243489600