የድምፃዊት ቤዛዊት አባተ“ሊጋባው” አዲስ ነጠላ ሙዚቃ ሊወጣ ነው
ተወዳጁ የዜማ የግጥም ደራሲ አበበ ብርሀኔ የተሳተፈበት የድምፃዊት ቤዛዊት አባተ ሊጋባው የተሰኘ አዲስ ነጠላ ሙዚቃ ሊደርስ መሆኑ ተገልጿል፡፡ የተለያዩ የሙዚቃ ባለሞያዎች የተሳተፉ ሲሆን ግጥሙን አንተነህ ይግዛው ዜማ አበበ ብርሀኔ ቅንብር ኪዲ አድማሱ ሰርተውታል በቅርቡ ወደ አድማጮች ዘንድ ይደርሳል ተብሎ ይጠበቃል፡፡
via ተመስገን ኡካሬ የሐጌ ልጅ