Announcement alert ተመስገን !!!ከብዙ ልፋትና ድካም በኃላ የመጀመሪያ የሙዚቃ ካሴቴን ወደናንተ …

💥💥💥Announcement alert 💥💥💥
ተመስገን !!!
ከብዙ ልፋትና ድካም በኃላ የመጀመሪያ የሙዚቃ ካሴቴን ወደናንተ ለማድረስ ዝግጅቴን መጨረሴን ሳበስር በታላቅ ደስታ ነው።
በዚህም ጉዞዬ ላይ እየደገፋችሁና እያበረታታችሁ ለዚህ አብቅታችሁኛልና ከልብ የሆነዉ ምስጋናዬ ይድረሳችሁ።
ሚያዚያ 17 የመጀመሪያዬ የሆነዉን የሙዚቃ ካሴት በናሆም ሪከርድስ እና በሁሉም የአለም አቀፍ የሙዚቃ መተግበሪያዎች ወደናንተ ይደርሳል።

174830cookie-checkAnnouncement alert ተመስገን !!!ከብዙ ልፋትና ድካም በኃላ የመጀመሪያ የሙዚቃ ካሴቴን ወደናንተ …

Share to...

Facebook
Telegram
WhatsApp
Twitter
Email
Print

Any Thought?

Be part of the Community! Comment, connect, spread some joy and let the fun begin!

YOU MAY ALSO LIKE