የአስቻለው ፈጠነ አዲስ ሙዚቃ ነገ ይለቀቃል
የድምጻዊ አስቻለው ፈጠነ(አርዲ) “አሞራው ካሞራ” የተሰኘ ርዕስ የተሰጠው አዲስ የሙዚቃው ሥራውን ነገ ጥር 6 ቀን 2017 ዓ.ም በብርቧክስ ሪከርድስ በኩል ለአድማጮች ያደርሳል።
ሙዚቃው ለአፄ ቴዎድሮስ የልደት መታሰቢያ የተሰራ እንደሆነ ኤቨንት አዲስ ድረገፅ ያገኘው መረጃ ያመለክታል።
አስቻለው ፈጠነ (አርዲ) ከዚህ ቀደም “እናትዋ ጎንደር” እና “ካሲናው ጎጃም” በተሰኙ ሙዚቃዎች ከፍተኛ ተደማጭነትን አግኝቷል።
በተጨማሪም ባሳለፍነው ዓመት ጥር ወር በለቀቀው “አስቻለ” የሙዚቃ አልበም ተወዳጅነትን አትርፏል።
Event Addis