ያንጎ የገና በዓልን አስመልክቶ ለፍቅር በጎ አድራጎት ድጋፍ አደረገ፡፡
አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ – ታህሳስ፣ 2017 – ዋና መሥሪያ ቤቱን በዱባይ ያደረገው ዓለም አቀፍ የቴክኖሎጂ ኩባንያአካል የሆነው ያንጎ ኢትዮጵያ፣ ከፍቅር ኢትዮጵያ ግብረሰናይ ድርጅት ጋር በመተባበር በዚህ የኢትዮጵያ የገና በአል ትርጉምያለው ተፅዕኖ ለመፍጠር ያለውን ቁርጠኝነት አሳይቷል።
ታህሳስ 24፣ 2017 ዓ.ም ያንጎ አስደሳች የሆነውን የኢትዮጵያየገና በአል ድጋፍ ስነስርዓት የቼክ ርክክብ አድርጓል።
ከታህሳስ 7 እስከ 22 ቀን 2017 ያንጎ የፍቅር ኢትዮጵያ ግብረሰናይ ድርጅትን ለመደገፍ በያንጎ የሜትር ታክሲየመጀመሪያውን ጉዞ ከሚያደርጉ ተጠቃሚዎች ላይ 10 ብር ለድርጅቱ ለማዋጣት ቃል ገብቷል።
ይህ አዲስ ፈጠራ የያንጎ ተጠቃሚዎች ምቹ እና በተመጣጣኝ ዋጋ የጉዞ አገልግሎት እንዲያገኙ ማድረግ ብቻ ሳይሆንአገልግሎቱን በመጠቀም ብቻ ጉልህ የሆነ አስተዋፅኦ እንዲያበረክቱ አስችሏቸዋል።
የያንጎ ሹፌሮች ባደረጉት ልግስና እና ኩባንያው ለማህበራዊ ሃላፊነት ባለው ቁርጠኝነት፣ ፍቅር ኢትዮጵያ ግብረሰናይድርጅት እያካሄደ ያለውን የሰብዓዊ ዕርዳታ ለመደገፍ ከፍተኛ መጠን ብር ተሰብስቧል። ይህ ጅምር ደግነትን፣ ልግስናን
እና የማህበረሰቡን አስፈላጊነት በማጉላት ከኢትዮጵያ ገና በአል ጋር የተጣጣመ ነው።
የቼክ ርክክብ ሥነ ሥርዓቱ የተካሄደው 22 አዲስ ህይወት ሆስፒታል ጀርባ የፍቅር ኢትዮጵያ
ግብረሰናይ ድርጅት ቅጥር ግቢ ውስጥ ሲሆን ከያንጎ እና ከፍቅር ኢትዮጵያ ግብረሰናይ ድርጅት የተውጣጡ ተወካዮች ተሰባስበው የአጋርነቱን
ስኬት አክብረዋል።
በዝግጅቱ ላይ ዋና ዋና ባለድርሻ አካላት፣የማህበረሰብ መሪዎች እና የያንጎ ሰራተኞች የተገኙ ሲሆንከሁለቱም ድርጅቶች ልባዊ ንግግሮች ቀርበዋል።
የያንጎ ኢትዮጵያ ስራ አስኪያጅ ዶ/ር ይቅናአለም አበበ እንደተናገሩት “ለዚህ ትርጉም ያለው ድርጊት ከፍቅር ኢትዮጵያ ግብረሰናይ ድርጅት ጋር በመተባበራችን ደስተኞች ነን።
የኢትዮጵያ ገና በአል የምስጠት ወቅት ነው፣ እናም አሽከርካሪዎቻችን በሚደረጉልን ከፍተኛ ድጋፍም ደስተኞች ነን። “ትንንሽ የደግነት ተግባራት በማህበረሰባችን ላይ ዘላቂ
ተጽእኖ እንደሚፈጥሩ በጋራ አሳይተናል’’ ብለዋል።
የፍቅር ኢትዮጵያ ግብረሰናይ ድርጅት ዋና ስራ አሰኪያጅ ወይዘሮ የሸዋጌጥ ክብረት እንዳሉት ‘’ያንጎ ላደረገልን ድጋፍ ከልብ የመነጨ ምስጋናዬን እያቀረብኩ የአእምሮ እድገትውስንነት ያለባቸውን ልጆች አስቦ ይሄንን ማድረጉ ለሌሎች
ድርጅቶች ምሳሌ የሚሆን ነው። ያንጎ ያደረገልን ድጋፍ ሌሎች ድርጅቶችም እንዲያቁን እንዲያስታውሱን በር ሆኗል።
ማህበረሰቡ ለችግር ተጋላጭ የሆኑ የማህበረሰብ ክፍሎችንና ብዙም ድጋፍና እውቅና የሌላቸውን ድርጅቶችን አስቦ
ድጋፍ በማድረግ ከጎን እንዲቆም እያሳሰብኩ በድርጅቱ እና በልጆቻችን ስም ያንጎ ሜትር ታክሲን አመሰግናለሁ’’ ብለዋል።ለድጋፍ የተሰበሰበው ገንዘብ በበዓል ሰሞን የተለያዩ ቤተሰቦችን ምግብ፣ አልባሳት እና ሌሎች አስፈላጊ ግብአቶችንየሚሸፍነውን የፍቅር ኢትዮጵያ ፕሮግራም በቀጥታ ይደግፋል። ይህ ድጎማ ያንጎ በሚያገለግላቸው ማህበረሰቦች ውስጥአወንታዊ ለውጥ ለማምጣት ያለውን ቁርጠኝነት ያሳያል።
ያንጎ የኢትዮጵያ የገና በአል ልገሳ ተነሳሽነት ለኮርፖሬት ማኅበራዊ ኃላፊነት (CSR) ያለውን ቁርጠኝነት ከማጉላትም ባለፈ የንግድ ድርጅቶች የማኅበረሰቡን ድጋፍ ከሥራቸው ጋር እንዴት እንደሚያዋህዱበት መለኪያ ነው።ስለ ያንጎ
ያንጎ ግሩፕ ዋና መሥሪያ ቤቱን በዱባይ ያደረገ ዓለም አቀፍ የቴክኖሎጂ ኩባንያ ሲሆን በዓለም አቀፍ ደረጃ የተገኙቴክኖሎጂዎችን ወደ ዕለታዊ አገልግሎቶች በመቀየር ለአካባቢው ማኅበረሰቦች የሚያቀርብ ድርጅት ነው።
ለፈጠራ ባለው የማያወላውል ቁርጠኝነት፣ ከአለም ዙሪያ መሪ ቴክኖሎጂዎችን ወደ ተለያዩ ክልሎች ያለምንም እንከን ወደየተቀናጀ የዕለት ተዕለት አገልግሎቶች እየቀየረ ይገኛል። ተልእኳችን በአለም ፈጠራዎች እና በአከባቢ ማህበረሰቦች መካከልያለውን ልዩነት በማጥበብ ፣ግንኙነቶችን ማጎልበት እና የዕለት ተዕለት የኑሮ ልምዶችን ማሻሻል ነው።
የያንጎ ባለብዙ ተግባር መተግበሪያ በአፍሪካ፣ በላቲን አሜሪካ፣ በአውሮፓ እና በመካከለኛው ምስራቅ ባሉ ከ20 በላይ አገሮች ውስጥ
በርካታ የዲጂታል ከተማ አገልግሎቶችን ይሰጣል። የያንጎ ባለ ብዙ ቋንቋ መተግበሪያ በአንድሮይድ እና አይኦኤስ (iOS)
ላይ በነጻ ይገኛል።
ለተጨማሪ መረጃ፣ pr@yango.com ያገኛሉ፡፡
Yenevibe