የህትመትና ማስታወቂያ ማሰልጠኛ አካዳሚ ተከፈተ 4 days ago ብላክ ዳይመንድ አድቨርታይዚንግ በሚል ስያሜ ለበርካታ አመታት የተለያዩ የህትመትና የማስታወቂያ ስራዎችን በመስራት ላይ የሚገኘው ድርጅት ብላክ ዳይመንድ አፍሪካ የህትመትና ማስታወቂያ ማሰልጠኛ አካዳሚ በሚል ከወረቀት ህትመት