ያሬድ ነጉ ከበርካታ ተወዳጅ ነጠላ ዜማዎች በኋላ #ዳታን የተሰኘ የበመጀመሪያ አልበሙን የፊታችን አርብ ጥር …

Reading Time: < 1 minute
*
ያሬድ ነጉ ከበርካታ ተወዳጅ ነጠላ ዜማዎች በኋላ #ዳታን የተሰኘ የበመጀመሪያ አልበሙን የፊታችን አርብ ጥር 9 ይለቃል!

እውነተኛ ወዳጅና አድናቂዎቹ ካሴት ቴሌግራም ቦት በመቀላቀል በ100 ብር ብቻ በመግዛት ማዘዝ (Pre-Order) ትችላላችሁ፡፡ በሚለቀቅበት ሰዐት ወዲያውኑ ስልካችሁ ላይ ይደርሳችኋል፡፡

የቴሌግራም ስልክ ቁጥራችሁ እና የቴሌብር ወይም ኤም.ፔሳ አካውንት ቁጥራችሁ ተመሳሳይ መሆኑን ልብ ይበሉ! ለመግዛት ሊንኩን ይከተሉ https://t.me/kasetrobot?start=album-25
171170cookie-checkያሬድ ነጉ ከበርካታ ተወዳጅ ነጠላ ዜማዎች በኋላ #ዳታን የተሰኘ የበመጀመሪያ አልበሙን የፊታችን አርብ ጥር …

Share to...

Facebook
Telegram
WhatsApp
Twitter
Email
Print
ልጅ ተሙኤል

ልጅ ተሙኤል

ጋዜጠኛ እና የሙዚቃ ባለሞያ ተመስገን ኡካሬ እባላለሁ ኢካሽ የጋዜጠኝነት ማሰልጠኛ ማዕከል ተምሬ ተመርቄአለሁ ፡፡ እናም አሁን በአራዳ fm 95.1ላይ የኔቫይብ አባል የሙዚቃ አዘጋጅ ነኝ የኔ ጊዜ የሚል ፕሮግማም ፡፡ በሙዚቃ ውስጥ ዜማ ግጥም ፅፋለሁ የሙዚቃ መሳርያም እጫወታለሁ አሁን ላይ ሲደርታ የሙዚቃ ትምህርት ቤት ተማሪ ነኝ ፡፡

Any Thought?

Be part of the Community! Comment, connect, spread some joy and let the fun begin!

YOU MAY ALSO LIKE