ነዳጅ ዋጋ ላይ ማስተካከያ ተደርጓልየንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ከዛሬ አመሻሽ ጀምሮ በሥራ ላይ የሚውል…

Reading Time: < 1 minute
*
ነዳጅ ዋጋ ላይ ማስተካከያ ተደርጓል

የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ከዛሬ አመሻሽ ጀምሮ በሥራ ላይ የሚውል የነዳጅ ምርቶች ችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ይፋ አድርጓል።

ከዛሬ ታኅሣሥ 29 ቀን 2017 ዓ.ም ምሽት 12 ሰዓት ጀምሮ በአዲስ አበባ ከተማ ተግባራዊ የሚደረግ የነዳጅ ምርቶች ችርቻሮ መሸጫ ዋጋን ይፋ አድርጓል።

በዚህም መሰረት:-

አንድ ሊትር ቤንዚን በብር 101.47፣
*ናፍጣ በብር 98.98፣
*ኬሮሲን በብር 98.98፣
* የአውሮፕላን ነዳጅ በብር 109.56፣
* የከባድ ጥቁር ናፍጣ በብር 105.97
*ቀላል ጥቁር ናፍጣ በብር 108.30
መሆኑን አሳውቋል።
170990cookie-checkነዳጅ ዋጋ ላይ ማስተካከያ ተደርጓልየንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ከዛሬ አመሻሽ ጀምሮ በሥራ ላይ የሚውል…

Share to...

Facebook
Telegram
WhatsApp
Twitter
Email
Print
ጌች ሐበሻ

ጌች ሐበሻ

ጌትነት ተመስገን (ጌች ሐበሻ) በማኀበራዊ ጉዳዮች እና ወቅታዊ መረጃዎችን በተለያዩ የማኀበራዊ ሚዲያዎች ላይ በመጻፍ ንቁ ተሳታፊ ነው።
ጌች ሐበሻ

ጌች ሐበሻ

ጌትነት ተመስገን (ጌች ሐበሻ) በማኀበራዊ ጉዳዮች እና ወቅታዊ መረጃዎችን በተለያዩ የማኀበራዊ ሚዲያዎች ላይ በመጻፍ ንቁ ተሳታፊ ነው።

Any Thought?

Be part of the Community! Comment, connect, spread some joy and let the fun begin!

YOU MAY ALSO LIKE