ተማሪዎች ትምህርት ቤት ሳይመጡ ባሉበት ሊመዘገቡ ነው።በአዲስ አበባ ከተማ በሚገኙ ከ1ኛ ክፍል እስከ 12ኛ …

Reading Time: < 1 minute
*
ተማሪዎች ትምህርት ቤት ሳይመጡ ባሉበት ሊመዘገቡ ነው።

በአዲስ አበባ ከተማ በሚገኙ ከ1ኛ ክፍል እስከ 12ኛ ክፍል የመንግስት ትምህርት ቤቶች የ2017 ዓ.ም የተማሪዎች ምዝገባ በኦን ላይን መሆኑን ተከትሎ የተማሪዎች የኦንላይ ምዝገባ መመሪያ ይፋ ሆናል።

መመሪያው ላይ በግልጽ እንደተደነገገው ተማሪዎች እና የተማሪ ወላጅ አሳዳጊዎች የሚከተሉትን ቅድመ ሁኔታዎች ሟሟላት እንደሚጠበቅባቸው በግልጽ ተደንግጓል።

1. ኮምፒውተር (ዴስክቶፕ ወይም ላፕቶፕ ሊሆን ይችላል) ወይም ስማርትፎን
2. የበይነመረብ ግንኙነት/ኢንተርኔት (የተሻለ የ ኢንተርኔት ግንጙነት ያለበት ስፋራ ላይ እንዲጠቀሙ ይበረታታል)
3. የድር አሳሽ “ብራውዘር” (ክሮም፣ ማይክሮሶፍት ኤድጅ፣ ሞዚላ ፋየርፎክስ እና የመሳሰሉት)
4. የተማሪውን ማንነት በሚገባ የሚያሳይ የተማሪ ፎቶ ግራፍ
5. የልደት ሰርተፍኬት (ተማሪው ካለው)
6. የተማሪው የባለፈው ሪፖርት ካርድ
ለምሳሌለ 5 ኛ ክፍል የሚመዘገብ ተማሪ የ 4 ኛ ክፍል ካርድ)
7. የወላጅ ወይም የአሳዳጊ ፎቶ ግራፍ እና
8. የወላጅ ወይም የአሳዳጊ መታወቂያ ግዴታ ማቅረብ እንደሚጠበቅባቸው ተገልጿል።

ተጨማሪ ማብራሪያ ከፈላጋችሁ ቀጣዩን የቴሌግራም ገጽ ዝርዝር ማብራሪያው ተቀምጧል።
(ጌች ሐበሻ)
https://t.me/Studentinfog
145470cookie-checkተማሪዎች ትምህርት ቤት ሳይመጡ ባሉበት ሊመዘገቡ ነው።በአዲስ አበባ ከተማ በሚገኙ ከ1ኛ ክፍል እስከ 12ኛ …

Share to...

Facebook
Telegram
WhatsApp
Twitter
Email
Print
ጌች ሐበሻ

ጌች ሐበሻ

ጌትነት ተመስገን (ጌች ሐበሻ) በማኀበራዊ ጉዳዮች እና ወቅታዊ መረጃዎችን በተለያዩ የማኀበራዊ ሚዲያዎች ላይ በመጻፍ ንቁ ተሳታፊ ነው።
ጌች ሐበሻ

ጌች ሐበሻ

ጌትነት ተመስገን (ጌች ሐበሻ) በማኀበራዊ ጉዳዮች እና ወቅታዊ መረጃዎችን በተለያዩ የማኀበራዊ ሚዲያዎች ላይ በመጻፍ ንቁ ተሳታፊ ነው።

Any Thought?

Be part of the Community! Comment, connect, spread some joy and let the fun begin!

YOU MAY ALSO LIKE