2ኛው ዙር የስታር ዋይድ አዋርድ ሽልማት ሊካሄድ ነው “ምስጋናን ባህላችን እናድርግ” በሚል መሪ ቃል 2ኛው …

Reading Time: < 1 minute
2ኛው ዙር የስታር ዋይድ አዋርድ ሽልማት ሊካሄድ ነው

“ምስጋናን ባህላችን እናድርግ” በሚል መሪ ቃል 2ኛው ዙር ስታር ዋይድ አዋር የሽልማት ስነ ስርዓት በከለር ፊል ኢቨንት ኦርጋናይዘር አዘጋጅነት የፊታችን ግንቦት 2017 በደማቅ ሁኔታ ይካሄዳል።

በሀርመኒ ሆቴል በተሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ የስታር ዋይድ አዋርድ ስራ አስፈፃሚ አሳንቴ ስሜ የስታር ዋይድ አዋርድ ፕሮሞተር አንጋፋው ጋዜጠኛ ሽመልስ በቀለ ከአባይ ቴሌቨዥን ተወካይ አቶ ዜማ ያሬድ እንዲሁም የሚድያ ባለሙያዎች ታድመዋል።

ለህዝቦቻቸው በጎ ነገር ላበረከቱ ግለሰቦች ሽልማት በመስጠት ይታወቃል ካለፈው አመት ጀምሮ ለግለሰቦች ለድርጅቶች እና ለተቋማት ምስጋና እውቅናና ክብር በመስጠት ላይ ይገኛል።

ተሸላሚዎችን ለመምረጥ ከልዩ ልዩ መስክ ዳኞች እየተመረጡ ይገኛሉ።

ለሽልማቱ የሚበቁ አሸናፊዎች ከዳኞች ባሻገር ህዝብ ድምፅ እንዲሰጥ ድረ-ገፅ ተከፍቷል።

ስታር ዋይድ አዋርድ ከአእምሮ ጥበቃ ባለስልጣን እውቅና ያገኘ ሲሆን ከመንግስት አካል እውቅና ተሰጥቶት የሚሰራ የሽልማት ድርጅት ነው።

የ2017 የሽልማቱ አሽናፊዎች በመጪው ግንቦት ተለይተው ይታወቃሉ።

የሚድያ አጋር በመሆን አባይ ቴሌቨዥን የዶክመንተሪ የዜና ሽፋን ይሰጣል።

ሽልማቱ 19 ዘርፎች ያሉት ሲሆን ሁሉም አሸናፊዎች በግንቦት ወር ይታወቃሉ ተብሏል።

ዘርፎቹ
1. በ አሰመጪና ላኪነት ዘርፍ
2. በ ባንክ እና ኢንሹራንስ ዘርፍ
3. በ አምራች ዘርፍ
4. በ ሆቴል እና ሪዞርት ዘርፍ
5. በ ሪልስቴት ዘርፍ
6. በ ኮንስትራክሽን (ግንባታ) ዘርፍ
7. በ ትምህርት ዘርፍ
8. በ የ አመቱ ምርጥ ስራ ፈጣራ ዘርፍ
9. በ ሴት ስራ ፈጣራ ዘርፍ
10. በ ወጣት ስራ ፈጣራ ዘርፍ
11. በ አጋልግሎት ሰጪ ተቋመት ዘርፍ
12. በ እድሜ ዘመን ጋዜጠኛ ዘርፍ
13. በ በጎ አድራጎት ዘርፍ
14. በ ማህበራዊ ሚድያ ተፅእኖ ፈጣሪ ዘርፍ
15, በግብርና
16, በፋሽን ድዘይናር
17, በ መልካም ስራ አመራር ና በንግድ አመራር
18, በ አጠቃለይ ኢቬስቲመንት ዘርፍ

ከለርፉል ኢሸንት ኦርጋናይዘር በኢፌድሪ የንግድ ሚኒስቴር አዋጅ መሰረት የተቋቋመና በሁነት ዝግጅትና ማስተባበር ብሎም የተለያዩ ሁነቶችን በአገር አቀፍና አለም አቀፍ ደረጃ በማዘጋጀት የሚታወቅ ተቋም ነው፡፡

ድምጽ ለመስጠት
Email 1,colourfulleventorganizer@gmail.com
2, swa@starwideaward.com
Phone =0976199999
181870cookie-check2ኛው ዙር የስታር ዋይድ አዋርድ ሽልማት ሊካሄድ ነው “ምስጋናን ባህላችን እናድርግ” በሚል መሪ ቃል 2ኛው …

Share to...

Facebook
Telegram
WhatsApp
Twitter
Email
Print
ጌች ሐበሻ

ጌች ሐበሻ

ጌትነት ተመስገን (ጌች ሐበሻ) በማኀበራዊ ጉዳዮች እና ወቅታዊ መረጃዎችን በተለያዩ የማኀበራዊ ሚዲያዎች ላይ በመጻፍ ንቁ ተሳታፊ ነው።
ጌች ሐበሻ

ጌች ሐበሻ

ጌትነት ተመስገን (ጌች ሐበሻ) በማኀበራዊ ጉዳዮች እና ወቅታዊ መረጃዎችን በተለያዩ የማኀበራዊ ሚዲያዎች ላይ በመጻፍ ንቁ ተሳታፊ ነው።

Any Thought?

Be part of the Community! Comment, connect, spread some joy and let the fun begin!

YOU MAY ALSO LIKE