2ኛው ዙር የስታር ዋይድ አዋርድ ሽልማት ሊካሄድ ነው
“ምስጋናን ባህላችን እናድርግ” በሚል መሪ ቃል 2ኛው ዙር ስታር ዋይድ አዋር የሽልማት ስነ ስርዓት በከለር ፊል ኢቨንት ኦርጋናይዘር አዘጋጅነት የፊታችን ግንቦት 2017 በደማቅ ሁኔታ ይካሄዳል።
በሀርመኒ ሆቴል በተሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ የስታር ዋይድ አዋርድ ስራ አስፈፃሚ አሳንቴ ስሜ የስታር ዋይድ አዋርድ ፕሮሞተር አንጋፋው ጋዜጠኛ ሽመልስ በቀለ ከአባይ ቴሌቨዥን ተወካይ አቶ ዜማ ያሬድ እንዲሁም የሚድያ ባለሙያዎች ታድመዋል።
ለህዝቦቻቸው በጎ ነገር ላበረከቱ ግለሰቦች ሽልማት በመስጠት ይታወቃል ካለፈው አመት ጀምሮ ለግለሰቦች ለድርጅቶች እና ለተቋማት ምስጋና እውቅናና ክብር በመስጠት ላይ ይገኛል።
ተሸላሚዎችን ለመምረጥ ከልዩ ልዩ መስክ ዳኞች እየተመረጡ ይገኛሉ።
ለሽልማቱ የሚበቁ አሸናፊዎች ከዳኞች ባሻገር ህዝብ ድምፅ እንዲሰጥ ድረ-ገፅ ተከፍቷል።
ስታር ዋይድ አዋርድ ከአእምሮ ጥበቃ ባለስልጣን እውቅና ያገኘ ሲሆን ከመንግስት አካል እውቅና ተሰጥቶት የሚሰራ የሽልማት ድርጅት ነው።
የ2017 የሽልማቱ አሽናፊዎች በመጪው ግንቦት ተለይተው ይታወቃሉ።
የሚድያ አጋር በመሆን አባይ ቴሌቨዥን የዶክመንተሪ የዜና ሽፋን ይሰጣል።
ሽልማቱ 19 ዘርፎች ያሉት ሲሆን ሁሉም አሸናፊዎች በግንቦት ወር ይታወቃሉ ተብሏል።
ከለርፉል ኢሸንት ኦርጋናይዘር በኢፌድሪ የንግድ ሚኒስቴር አዋጅ መሰረት የተቋቋመና በሁነት ዝግጅትና ማስተባበር ብሎም የተለያዩ ሁነቶችን በአገር አቀፍና አለም አቀፍ ደረጃ በማዘጋጀት የሚታወቅ ተቋም ነው፡፡
ድምጽ ለመስጠት
Email 1,colourfulleventorganizer@gmail.com
2, swa@starwideaward.com
Phone =0976199999