እንኳን ለአርበኞች ቀን(የድል በዓል) አደረሳችሁ፣አደረሰን!
ለመላው ኢትዮጵያዊነ በሙሉ እንኳን ለ83ኛው የኢትዮጵያ አርበኞች ድል መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ!
በ1888 ዓ.ም. በአድዋ በኢትዮጵያውያን ጀግኖች ድል የተደረገችው ፋሺስት ጣሊያን አዲስ የወረራ ስልት በመቀየስ በ1928 ዓ.ም ኢትዮጵያን ዳግም ብትወርም ኢትዮጵያውያን አርበኞች ወራሪውን ኃይል ለ5 ዓመታት በፅናት በመታገል ሚያዚያ 27፣ 1933 ዓ.ም ድል ተቀዳጅተዋል።
መልካም የድል በዓል!
#የኔ_ቫይብ