ነዳጅ ዋጋ ላይ ማስተካከያ ተደርጓል
የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ከዛሬ አመሻሽ ጀምሮ በሥራ ላይ የሚውል የነዳጅ ምርቶች ችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ይፋ አድርጓል።
ከዛሬ ታኅሣሥ 29 ቀን 2017 ዓ.ም ምሽት 12 ሰዓት ጀምሮ በአዲስ አበባ ከተማ ተግባራዊ የሚደረግ የነዳጅ ምርቶች ችርቻሮ መሸጫ ዋጋን ይፋ አድርጓል።
በዚህም መሰረት:-
አንድ ሊትር ቤንዚን በብር 101.47፣
*ናፍጣ በብር 98.98፣
*ኬሮሲን በብር 98.98፣
* የአውሮፕላን ነዳጅ በብር 109.56፣
* የከባድ ጥቁር ናፍጣ በብር 105.97
*ቀላል ጥቁር ናፍጣ በብር 108.30
መሆኑን አሳውቋል።