ህሊና ተከታታይ ድራማ በሀገሬ ቴሌቪዥን በቅርብ ቀን …
ህሊና የተሰኘ ተከታታይ ድራማ በሀገሬ ቲቪ ከ ሳልቃን ፊልም ፕሮዳክሽን ጋር በመተባበር የሚቀርብ ህሊና የተሰኘ ቀልብ ሳቢ ልብ አንጠልጣይ ድራማ በሀገሬ ቲቪ በኩል ይደርሳል ተብሏል ፡፡
ህሊና ተከታታይ ድራማ መቼቱን ያደረገው ናዝሬት እና አዲስ አበባ ሲሆን የድራማው ክፍል 19 ክፍል ይዟል ፡፡ፊልሙ ልብ አንጠንልጣይ ፣አሳዛኝ ፣ እና የማህበረሰብ ጉዳዮችን ከማህበረሰብ ጋር ቀርቦ የተሰራ ፊልም መሆኑን ገልፀዋል ፡፡
ሳልቃን ፊልም ፕሮዳክሽ ይዋጣልን ፣ ድንግሉ ፣ አፄ ማንዴላ ፣ የፍቅር ጥግ ከዚህ ቀደብ ለህብ አድርሶም ነበር ፡፡
በዛሬ እለት 30/2016 ስለ ፊልሙ ይዘት ጋዜጣዊ መግለጫ የሰጠ ሲሆን “ህሊና” ተከታታይ ድራማ ፕሮዲውሰር ዮሴፍ ካሳ በተውኔቱ ደግሞ ፈለቀ ካሳ ፣ ፍናን ሕድሩ ፣ እንግዳሰው ሐብቴ ፣ ቸርነት ፍቃዱ ፣ መሳይ ተፈራ የመሳሰሉ ተዋንያኖች ተውነውበታል፡፡
የፊልሙ ማጀብያ የሆነው የድምፃዊ መሳይ ተፈራ በዚህ አመት ከተለቀቀው ሙዚቃ በጣም እንጂ በጣም የተሰኘው ሲሆን ግጥም አቤል አጎስ ዜማ መሳይ ተፈራ ቅንብሩ ታምሩ አማረ (ቶሚ)፡፡
ሚያዚያ 3/2016 በአይሌ ግራንድ ሆቴል ታላላቅ የኪነጥበብ ሰዎች በተገኙበት በደማቅ ስነስርዓት ይመረቃል ተብሎ ይጠበቃል፡፡
@biggrs @yenevibe