አዲስ አበባ : የሳይክል ማስታውቂያ (ሽርሽር ማስታወቂያ)
በአዲስ አበባ የመጀመሪያ የሆነው ተንቀሳቃሽ የሳይክል ማስታውቂያ (ሽርሽር ማስታወቂያ) በይፋ ተጀመረ።
የማስታወቂያ ኢንደስትሪውን አንድ ደረጃ ከፍ ያደርጋል የተባለለት የከተማችን ውበት የበለጠ የሚጨምር በቀላሉ ማህበረሰቡ ጋር ተደራሽ የሚሆን እንዲሁም ትኩረትን በቀላሉ መሳብ የሚችል ወጪ ቆጣቢ፣ ለአየር ንብረት ተስማሚ የሆነ ከ450 በላይ የሳይክል ማስታወቂያ የተለያዩ፣ ሚዲያዎች ተፅእኖ ፈጣሪ ግለሰቦት አርቲስቶች፣ የማስታወቂያ ባለሞያዎች በተገኙበት ዛሬ መጋቢት 19 ቀን 2016 ዓ.ም በይፋ የማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሄደ፡፡