ከ480,000 ሺ በላይ ተመልሷል !
የዲላ ዩንቨርሲቲ ተማሪዎች ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባሳለፍነው አርብ ለሊት በተፈጠረ የሲስተም ብልሽት መነሻ ባልተገባ መንገድ ገንዘብ ከኤትኤም ሲያወጡ የነበሩ የዩንቨርሲቲው ተማሪዎች ከ480,000 ሺ በላይ ተመላሽ አድርገዋል።