CBE ከትናንት በስተያ አርብ ለሊት ባጋጠመው የሞባይል ባንኪግ app system 2.4 ቢሊዮን ብር ወጪ እንደተረገበት Addis fortune ጋዜጣ አስነብቧል።
አጠቃላይ 66,000 የሚጠጉ ሰዎች ቢያንስ 25,000 birr unauthorized የገንዘብ ዝውውር ፈፅመዋል ተብሏል።
በተለይ የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች የወሰዱትን ብር እንዲመልሱ ዩኒቨርስቲዎች እያሳሰቡ ቢሆንም በሲስተም ብልሽቱ ምክንያት እስካሁን ምን ያህል ብር እንደተወሰደበት ባንኩ የሰጠው መረጃ የለም።