የኢቢኤስ ቴሌቪዥን የመዝናኛ ፕሮግራም አዘጋጅ እና መሪ የነበረዉ ጋዜጠኛ አስፋዉ መሸሻ ከዚህ አለም በሞት ተለየ።
ጋዜጠኛዉ ለወራት በህመም መቆየቱ የሚታወስ ሲሆን ህክምናዉንም በአሜሪካ ሲከታተል እንደነበር ይታወሳል።
የኔ ቫይብ ዝግጅት ክፍል በጋዜጠኛዉ ህልፈት የተሰማዉን ሀዘን ይገልፃል።