ኪ ሃውሲንግ ፋይናንስ ሶሉሽን ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ዛሬ ታህሳስ 27 ቀን 2016 ዓ.ም በዲ ሊኦፖል ሆቴል 15ሺህ ከሚሆኑ የቤት ተመዝጋቢዎች መካከል 60 ለሚሆኑ ባለዕድለኞች ዕጣ የማውጣት ሥነሥርዓት አከናወነ።
በዕጣው ማውጣት መርሐግብር ላይ እስከ ታህሳስ 22 ቀን 2016ዓ.ም የተመዘገቡ ቁጥራቸው 15,388 የሚሆኑ ቤት ተመዝጋቢዎች የተካተቱበት ሲሆን በዕጣ ከወጡት 60 አፓርተመንት ቤቶች ውስጥ ሰላሳው ባለ ሶስት መኝታ ክፍል ፣ ሃያ አንዱ ባለሁለት መኝታ ክፍል ቀሪዎቹ ዘጠኝ ቤቶች ደግሞ ባለ አንድ መኝታ ናቸው።
ዕጣ የወጣላቸው አፓርትመንቶች በፒያሳ ፣በጋርመንት እና በሀያት የሚገኙ ሲሆኑ ሙሉ ለሙሉ ግንባታቸዉ ያለቀላቸው መሆኑን የኪ ሃውሲንግ ፋይናንስ ሶሉሽን ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ ግሩም ይልማ ገልጸዋል።
በ10 ዓመት ውስጥ ለ100 ሺሕ የመኖሪያ ቤቶች ለመገንባት የሚያስችል የቤት ኘሮጀክት ይፋ ሆነ።
ኪ ሃውሲንግ ፋይናንስ ሶሉሽን ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር የመኖሪያ ቤት ፈላጊዎች በ77 ሺሕ 280 ብር ቅድመ ቁጠባ የቤት ባለቤት የሚሆኑበት ሞዴል ፕሮጀክት ባሳለፍነው ነሐሴ ወር ይፋ መደረጉ ይታወሳል።
629110cookie-checkኪ ሃውሲንግ ፋይናንስ ሶለሽን የመጀመሪያ ዙር እጣ ወጣ።no