በየዓመቱ ሕዳር 21 በድምቀት የሚከበረው የአክሱም ጽዮን ማርያም ዓመታዊ የንግሥ በዓል በድምቀት እየተከበረ ነው።
በክብረ በዓሉ ላይ በርካታ ከተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች እና የውጭ ሀገራት የተገኙ እንግዶች በበዓሉ ላይ ታድመዋል።