ኩባንያው ከፈረንጆቹ 2024 ጀምሮ “S24” የተሰኘ አዲስ ምርት ለገበያ እንደሚያቀርብ ነው ያስታወቀው።
ይህ አዲስ ስልክ ከዚህ በፊት አፕል እና ሁዋዌ ለገበያ ካቀረቧቸው የሳተላይት ስልኮች ጋር ተመሳሳይ እንደሚሆን ተገምቷል።
“S24” መደበኛ የስልክ ኔትወርኮችን ከመጠቀሙ ባለፈ ሳተላይቶችን ተጠቅሞ አገልግሎት መስጠት ይችላል ተብሏል።
አል ዐይን
- See also: የህትመትና ማስታወቂያ ማሰልጠኛ አካዳሚ ተከፈተ
- See also: የግራንድ አፍሪካ ረን