የ ” ቶኪ በአ ” በዓል ተከብሮ ዋለ።

Reading Time: < 1 minute

” ቶኪ በአ ” በዳውሮ ብሄረሰብ ዘንድ  ከጥንት ጀምሮ የክረምት ወራት ማብቂያና የፀደይ ወራት መግቢያ በአሮጌ ዓመት መጨረሻና አዲሱ ዓመት መግቢያ መካከል ባለው ጳጉሜ ወር የሚከበር በዓል ነው።

በዓሉ ህዝቡ በሠላም ላከረመው አምላክ ምስጋና የሚቀርብበትና መጪው ግዜ ከቤተሰብ እስከ ሀገር የሰላም ፣ የጤና፣ የጥጋብ እንድሆን በመመኘት፣ ችቦ በመለኮስ፣ ከየአይነቱ ቤት ያፈራው ምግብ ተዘጋጅቶ በታላቅ ደስታ የሚከበር በዓል ነው።

የዘንድሮው የ “ቶኪ በዓ” በዓል ዛሬ ጳጉሜን 2  በታርጫ ከተማ  ተከብሮ ውሏል።

” የጥንት አባቶች ጠብቀው ያቆዩልንን ባህል በመንከባከብና በማሳደግ ለተተኪው ትውልድ ማስተላለፍ የሁላችንም ኃላፊነት ” መሆኑ በበዓሉ አከባበር ላይ ተገልጿል።

መረጃው የዕድገቱ ነው (ከዳውሮ ታርጫ)።

@tikvahethiopia
59400cookie-checkየ ” ቶኪ በአ ” በዓል ተከብሮ ዋለ።

Share to...

Facebook
Telegram
WhatsApp
Twitter
Email
Print
ጌች ሐበሻ

ጌች ሐበሻ

ጌትነት ተመስገን (ጌች ሐበሻ) በማኀበራዊ ጉዳዮች እና ወቅታዊ መረጃዎችን በተለያዩ የማኀበራዊ ሚዲያዎች ላይ በመጻፍ ንቁ ተሳታፊ ነው።
ጌች ሐበሻ

ጌች ሐበሻ

ጌትነት ተመስገን (ጌች ሐበሻ) በማኀበራዊ ጉዳዮች እና ወቅታዊ መረጃዎችን በተለያዩ የማኀበራዊ ሚዲያዎች ላይ በመጻፍ ንቁ ተሳታፊ ነው።

Any Thought?

Be part of the Community! Comment, connect, spread some joy and let the fun begin!

YOU MAY ALSO LIKE