ስለዳግማዊ ምኒሊክ የአለም መሪዎች ምን አሉ?

Reading Time: < 1 minute

የቀድሞው የአሜሪካ ፕረዘዳንት ጆንኦፍ ኬኔዲ ” በምድር ላይ ጀግና ጥራ ብትሉኝ ቀድሜ ምጠራው ንጉስ ሚኒሊክን ነው።” ብሎ ነበት። ቀጥሎም “ደርባባና ደፋር ናቸው። የነጭ ቅኝ ገዥን በአፍሪካ ምድር ያንበረከኩ ቆራጥ ሰው፣ ኢትዮጵያውያን ጀግንነታቸው የመነጨው ከሌላ ሚስጥር አይደለም ከሚኒሊክ ነው። ለዚህም አገሬ አሜሪካ በክብር እዚህ ድረስ ታሪካቸውን በሙዚየም አስቀምጣለች” በማለት ገልፀዋቸው ነበር።

የፈረንሳዊ የቀድሞው መሪ ዣክ ሽራክ” የት አለ ጀግና ለዛውም በአፍሪካ ምድር ከንጉስ ሚኒሊክ በላይ ” በማለት ዘክረዋቸው ነበር።

የሊቢያው መሪ ጋዳፊ ከመኖሪያ ሰገነታቸው ባንዱ ክፍል የንጉስ ሚኒሊክ ፎቶ ነበር ከስሩም” ታላቁ ሰው ” ይላል።

በመላው የአፍሪካ አገራት የንጉስ ሚኒሊክ ታሪክ ትልቅ የመንፈስ መነቃቂያ ነው።



የሊቢያ
58100cookie-checkስለዳግማዊ ምኒሊክ የአለም መሪዎች ምን አሉ?

Share to...

Facebook
Telegram
WhatsApp
Twitter
Email
Print
ጌች ሐበሻ

ጌች ሐበሻ

ጌትነት ተመስገን (ጌች ሐበሻ) በማኀበራዊ ጉዳዮች እና ወቅታዊ መረጃዎችን በተለያዩ የማኀበራዊ ሚዲያዎች ላይ በመጻፍ ንቁ ተሳታፊ ነው።
ጌች ሐበሻ

ጌች ሐበሻ

ጌትነት ተመስገን (ጌች ሐበሻ) በማኀበራዊ ጉዳዮች እና ወቅታዊ መረጃዎችን በተለያዩ የማኀበራዊ ሚዲያዎች ላይ በመጻፍ ንቁ ተሳታፊ ነው።

Any Thought?

Be part of the Community! Comment, connect, spread some joy and let the fun begin!

YOU MAY ALSO LIKE