በሀረሪ ክልል የሚገኘው የጅብ ማበያ ቦታን ለቱሪስት ምቹ በሆነ መልኩ ለማስፋት 80 ሚሊዬን ብር በጀት መመደቡ ተገለጸ፡፡

Reading Time: < 1 minute
ጥንታዊ ከተማ የሆነችው ሀረር ከተማ በዩኔስኮ ከተመዘገቡ ቅርሶቿ በተጨማሪ በርካታ የቱሪስት መስቦች እንዳሏት ይነገራል፡፡ ካሏት መስቦች መካከል ደግሞ የጅብ ማበያ ስፋራ አንዱ ነው ፡፡

ይህ ስፋራ ከሀገር ውስጥ ቱሪስት ባሻገር በርካታ የውጭ ሀገር ዜጎችም ሀረር ደርሰው የሚጎበኙት ስፋራ ነው፡፡
የጅብ ማብያ ስፋራው ለቱሪስቶች ምቹ ያልሆነ መሆኑን የሀረሪ ክልል ባህል ቅርስ ቱሪዝም ቢሮ አስታውቋል፡፡

በመሆኑም ስፋራው ለቱሪስቶች ምቹ ለማድረግ በሚል ተጨማሪ አዲስ የጅብ ማበያ ቦታ ሊገነባ መሆኑን የሀረሪ ክልል ባህል ቅርስ ቱሪዝም ቢሮ ሀላፊ ተወለዳ አብዶሽ ለመናኸሪያ ተናግረዋል፡፡
አሁን በሚገነባው የጅብ ማብያ ስፋራ ከዚህ ቀደም ከሚደረጉ ጅብ የማብላት ስራዎች በተጨማሪ ቱሪስቶችን የሚስቡ ሌሎች ስራዎች መሰራታቸውንም ገልፀዋል፡፡



54670cookie-checkበሀረሪ ክልል የሚገኘው የጅብ ማበያ ቦታን ለቱሪስት ምቹ በሆነ መልኩ ለማስፋት 80 ሚሊዬን ብር በጀት መመደቡ ተገለጸ፡፡

Share to...

Facebook
Telegram
WhatsApp
Twitter
Email
Print
ጌች ሐበሻ

ጌች ሐበሻ

ጌትነት ተመስገን (ጌች ሐበሻ) በማኀበራዊ ጉዳዮች እና ወቅታዊ መረጃዎችን በተለያዩ የማኀበራዊ ሚዲያዎች ላይ በመጻፍ ንቁ ተሳታፊ ነው።
ጌች ሐበሻ

ጌች ሐበሻ

ጌትነት ተመስገን (ጌች ሐበሻ) በማኀበራዊ ጉዳዮች እና ወቅታዊ መረጃዎችን በተለያዩ የማኀበራዊ ሚዲያዎች ላይ በመጻፍ ንቁ ተሳታፊ ነው።

Any Thought?

Be part of the Community! Comment, connect, spread some joy and let the fun begin!

YOU MAY ALSO LIKE