የቤትኪንግ የኢትዮጲያ ፕሪሚየር የቀጥታ የቴሌቪዥን ሽፋን ሊመለስ ነው!

Reading Time: < 1 minute



ከ2013ዓ.ም ጀምሮ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎችን በቀጥታ እያስተላለፈ የሚገኘው ሱፐር ስፖርት በዘንድሮ የውድድር ዓመት የቀጥታ ስርጭት ሽፋኑን ከ24ኛ ሳምንት የሊጉ ጨዋታዎች በኋላ ማቋረጡ ይታወቃል።

የሊጉ 28ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በአዳማ ከተማ አዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም ሲቀጥል ከሀሙስ ጀምሮ ያሉትን የ28ኛ ሳምንት ጨዋታዎች እና ቅዳሜ የሚደረገውን ተጠባቂው የ26ኛ ሳምንት የቅዱስ ጊዮርጊስ እና ባህር ዳር ከተማ ተስተካካይ መርሐ-ግብርም የሚተላለፍ ይሆናል።
54150cookie-checkየቤትኪንግ የኢትዮጲያ ፕሪሚየር የቀጥታ የቴሌቪዥን ሽፋን ሊመለስ ነው!

Share to...

Facebook
Telegram
WhatsApp
Twitter
Email
Print

Any Thought?

Be part of the Community! Comment, connect, spread some joy and let the fun begin!

YOU MAY ALSO LIKE