ከደቂቃዎች በፊት የተሰማው የመሬት መንቀጥቀጥ በሬክተር ስኬል 5.8 ተመዘገበ
ከከዚህ ቀደሞቹ የመሬት መንቀጥቀጦች ከበድ ያለና በሬክተር ስኬል 5.8 የተለካ የመሬት መንቀጥቀጥ ከለሊቱ 9:52:21 መከሰቱን ዓለም አቀፍ ተቋማት አስታውቀዋል።
የመሬት መንቀጥቀጡ የተከሰተውም በዓፋር ክልል አዋሽ አከባቢ መሆኑ የገለፁ ሲሆነ ንዝረቱም በአዲስ አበባ የተለያዩ አከባቢዎች ተሰምቷል።