ተወዳጇ አርቲስት መስከረም አበራ የኢቭ የልጆች ዳይፐር አምባሳደር ሆኗ ተሾመች።በዛሬው እለት በስካይላይት ሆ…

Reading Time: < 1 minute
*
ተወዳጇ አርቲስት መስከረም አበራ የኢቭ የልጆች ዳይፐር አምባሳደር ሆኗ ተሾመች።

በዛሬው እለት በስካይላይት ሆቴል በተከናወነው መርሐ ግብር ላይ ተወዳጇ አርቲስት መስከረም አበራ የኢቭ የልጆች ዳይፐር አምባሳደር ሆኗ ተሾማለች።

ለሕጻናትና ለሴቶች የተለያዩ የንጽሕና መጠበቂያ ምርቶችን የሚያመርተው ኢቭ የሕጻናት ዳይፐሮች የሴቶች የንጽሕና መጠበቂያ ምርቶችን በከፍተኛ ጥራት ለገበያ የሚያቀርብ ሲሆን ከ15 ዓመት በላይ ልምድ እንዳለው በመግለጫው ተገልጿል።

ለቀጣይ አንድ ዓመት በሚቆየው ስምምነት ለቴሌቪዥን ፣ ለራዲዮ ፣ ለማኀበራዊ ሚዲያ ፣ በተለያዩ አማራጮች
ማስታወቂያዎችን መስራት የሚያስችል እንደሆነ ተገልጿል።

መስከረም አበራ ጸሐፊ ተውኔት እና አዘጋጅ ጌትነት እንየው ፣ ጸሐፊ ተውኔት እና አዘጋጅ ዳግማዊ ፈይሳ፣ ጸሐፊ ተውኔት እና ጋዜጠኛ ቴዎድሮስ ተ/አረጋይ እና ጸሐፊ ተውኔት እና ጋዜጠኛ ውድነህ ክፍሌ አድናቆታቸውን ከልብ የገለጹላት ምርጥ ተዋናይት ነች።
167230cookie-checkተወዳጇ አርቲስት መስከረም አበራ የኢቭ የልጆች ዳይፐር አምባሳደር ሆኗ ተሾመች።በዛሬው እለት በስካይላይት ሆ…

Share to...

Facebook
Telegram
WhatsApp
Twitter
Email
Print
ጌች ሐበሻ

ጌች ሐበሻ

ጌትነት ተመስገን (ጌች ሐበሻ) በማኀበራዊ ጉዳዮች እና ወቅታዊ መረጃዎችን በተለያዩ የማኀበራዊ ሚዲያዎች ላይ በመጻፍ ንቁ ተሳታፊ ነው።
ጌች ሐበሻ

ጌች ሐበሻ

ጌትነት ተመስገን (ጌች ሐበሻ) በማኀበራዊ ጉዳዮች እና ወቅታዊ መረጃዎችን በተለያዩ የማኀበራዊ ሚዲያዎች ላይ በመጻፍ ንቁ ተሳታፊ ነው።

Any Thought?

Be part of the Community! Comment, connect, spread some joy and let the fun begin!

YOU MAY ALSO LIKE