አርቲስት መስከረም አበራ ኢቭ ሞዲስ የህጻናት ዳይፐር የብራንድ አምባሳደር ሆና ተሾመች
አርቲስት መስከረም አበራ ኢቭ ሞዲስ የህጻናት ዳይፐር የብራንድ አምባሳደር በመሆን በዛሬ ዕለት ተፈራረመች። የብራንድ አምባሳደርነቱ ለአንድ አመት የሚቆይ ሲሆን የቢል ቦርድ የቲቪና የሬድዮ ማስታወቂያዎችን መስራት የሚያስችል ሲሆን
ኢቨ የህጻናት ዳይፐር ለማስተዋወቅ ስምምነት የፈጸመችው አርቲስት መስከረም አበራ በሴቶች እና ህጻናት ጉዳይ የማስተዋውቀው ምርት አውቄው ነው ያለችው አርቲስቷ ደስታዬ በሙያዬ መቆየት ነው የህዝቡን ስሜት እኔ ፍላጎት መረዳት ዋነኛ ፍላጎቴ ነው ብላለች።
ልጅ የለኝም ግን ልጅ ለወለዱ ወዳጆቼ በመስጠት ምርቱን እንዲጠቀሙ አደርጋለሁ የምትለው አርቲስቷ የስምምነቱን መርህ ባከበረ መልኩ እሰራለሁ ማህበራዊ ሚዲያንም ለህዝቡ በሚጠቅም እና የግል ህይወቴን ባልነካ መልኩ ምርቱን ለማስተዋወቅ ጥረት አደርጋለሁ ብላለች።
በጥራት አንደራደርም ያሉት የኢቨ ሞዲስ ማርኬቲንግ ዳሬክተሯ ለንጽህና ከፍተኛ ጥንቃቄ እናደርጋለን ብለዋል።