በረከትን ልትወርሱ ለዚህ ተጠርታችኋልና    2ኛ ጴጥ  3 =9በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ  ተዋህዶ  ቤተ ክርስቲያ…

Reading Time: < 1 minute
*
በረከትን ልትወርሱ ለዚህ ተጠርታችኋልና   

2ኛ ጴጥ  3 =9

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ  ተዋህዶ  ቤተ ክርስቲያን  በደቡብ ወሎ ሀገረ ስብከት በአምባሰል ወረዳ የባዚ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን በ1587 ዓም የተመሠረተ ጥንታዊ  ቤተ ክርስቲያን ሲሆን ከግሸንደብረ ከርቤ  ቅ ማርያም ገዳም  በምሥራቅ አቅጣጫ  20 ኪሎው ሜትር   ላይ ወይም በደልባ አምሣለ ገነት ቅዱስ ጊዮርጊስ በታች ከቆላው ላይ ይገኛል ይህ ቤተ ክርስቲያን በ1953 ዓ ም  በእንጨት ና በቆርቆሮ የተሠራ ሲሆን በዘመን ብዛት  ሰለአረጄና  ወለሉም  ስለተሰነጣጠቀ በአድስ መልክ በሕንጻ  ለማሠራት ለማሠራት  ይቻል ዘንድ በ20/4/2017 ዓ ም ፒያሣ ገነተ  ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን ከቀኑ 6:00 ጀምሮ  የስብከተ ወንጌል አዳራሽ   ታላላቅ አባቶች  ሰባክያነ ወንጌል ዘማርያን የሰንበት ቤቶች  ዘማርያን  የገቢ ማሰባሰቢያ ይካሄዳል

ስለሆነም በእለቱ በክርስቶስ ክርስቲያን በወልድ ዉሉድ የተሰኛችሁ የጻድቁ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ወዳጆች  የሆናችሁ  ሁሉ እንዲትገኙልን በልዑል እግዚአብሔር ስም  ጥሪያችንን እናስተላልፋለን

ለበለጠ መረጃ

0911551512
0913586114

ቤተክርስቲያን ለማገዝ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሒሳብ ቁጥር  1000502246287
ትችላላችሁ።

የባዚ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን
167130cookie-checkበረከትን ልትወርሱ ለዚህ ተጠርታችኋልና    2ኛ ጴጥ  3 =9በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ  ተዋህዶ  ቤተ ክርስቲያ…

Share to...

Facebook
Telegram
WhatsApp
Twitter
Email
Print
ጌች ሐበሻ

ጌች ሐበሻ

ጌትነት ተመስገን (ጌች ሐበሻ) በማኀበራዊ ጉዳዮች እና ወቅታዊ መረጃዎችን በተለያዩ የማኀበራዊ ሚዲያዎች ላይ በመጻፍ ንቁ ተሳታፊ ነው።
ጌች ሐበሻ

ጌች ሐበሻ

ጌትነት ተመስገን (ጌች ሐበሻ) በማኀበራዊ ጉዳዮች እና ወቅታዊ መረጃዎችን በተለያዩ የማኀበራዊ ሚዲያዎች ላይ በመጻፍ ንቁ ተሳታፊ ነው።

Any Thought?

Be part of the Community! Comment, connect, spread some joy and let the fun begin!

YOU MAY ALSO LIKE