የገና ባዛር በሚሊኒየም አዳራሽ በድምቀት ተከፈተ
ሲቢኢ ብር ፕላስ ገና ባዛር ዛሬ ታህሳስ 17/2017 ዓም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች የሲቢኢ ከፍተኛ የስራ አመራሮች ጋዜጠኞች በተገኙበት በማርሽ ባንድ አጃቢነት በደመቀ የመክፈቻ ስነስርአት በሚሊኒየም አዳራሽ በይፋ ተከፍቷል
ባሮክ ኤቨንት ኦርጋናይዘር ከኢትዮጲያ ንግድ ባንክ ጋር በመተባበር ሲቢኢ ብር ፕላስ ገና ባዛር በሚል ስያሜ እንዳዘጋጀው ተገልጿል። እንደሚታወቀው ባሮክ ኤቨንት ለተከታታይ በአላት ባዛሮችን በማዘጋጀት እና በስኬት በማጠናቀቅ ይታወቃል። በዘንድሮውም የገና ባዛር አዳዲስ ነገሮች የሚታዩበት እና ሸማቹ ተደስቶ የሚመለስበት እንደሆነ በመክፈቻ ስነ ስርአቱ ላይ ከባሮክ ኤቨንት ተገልፃል።ባዛሩ እስከ ታህሳስ 28 ቀን 2017 ዓ.ም ይቆያል።