ድንቅ ፈርኒቸር መስከረም መንግስቱን (መስኪ መንጌ) ብራንድ አምባሳደር አድርጎ ሾመ
ድንቅ ፈርኒቸር ለቀጣይ 12 ወራት የማኀበራዊ ሚዲያ ተጽእኖ ፈጣሪ ከሆነችው መስከረም መንግስቱ (መስኪ መንጌ) ጋር በብራንድ አምባሳደር እና የማርኬቲንግ ስራዎችን አብሮ ለመስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት በዛሬው እለት ተፈራረሙ።
የፊርማ ስነስርዓቱ መርሐግብሩ ላይ ለዝግጅት ክፍላችን ማብራሪያ የሰጡት የድንቅ ፈርኒቸር መስራች እና ስራ አስኪያጅ የሆኑት ወይዘሮ ነጻነት ኑር ” ድንቅ ፈርኒቸር በኢትዮጵያ ግዙፍ የማምረቻ ወርክ ሾፕ በመገንባት ለበርካታ ወጣቶች የስራ እድል ፈጥሮ እየሠራ እንደሚገኝ ገልጸው “በቀጣይ በማኀበራዊ የበጎ አድራጎት ስራ ላይ በተለይም ደግሞ ሴቶችን ለመደገፍ እንደሚሰራ” ገልጸዋል።
ማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ ተቀባይነት በማትረፍ በርካታ ተከታዮችን ያፈራችው መስከረም መንግስቱ (መስኪ መንጌ) ከድንቅ ፈርኒቸር ጋር ለመስራት እድሉን በማግኘቷ የተሰማትን ክብር ገልጻለች።