ድምፃዊት ቬሮኒካ አዳነ የቀላቲ ቢውቲ ብራንድ አምባሳደር ሆነች።
ድምፃዊ ቬሮኒካ አዳነ ለቀላቲ ቢዉቲ የሁለት ዓመት የክብር አምባሳደር በመሆን ስምምነት ፈፅመች። ስምምነቱ ለቴሌቪዥን ማስታወቂያ፣ ቢል ቦርድ እና ሶሻል ሚዲያዎች ላይ ለመስራት ተስማማታለች።
ቀላቲ ቢውቲ በ2008 በሮቤል ቀላቲ የተሰረተ ሲሆን በአዲስ አበባ ቦሌ መድኃኒአለም ሞል እና በዱባይ ሱቅ አለው። የሰው ጸጉር፣ የሰው ሰራሽ ጸጉር፣ ኮስሞቲክስ እና የውበት ምርቶችን መሸጫ ከስምና የውበት መጠበቂ ምርቶች በመሸጥ ላይ ነው፡፡
በብዙ አይነት የጸጉር ማስረዘሚያ፣ ዊግ እና የጸጉር መንከባከቢያ ጸጉሮች እንዳሉት ተነግሯል፡፡ በተጨማሪም ሜካፕና የቆዳ መንከባከቢያ ምርቶች ሽቶዎችና ለሌሎች ለውበት አስፈላጊ ነገሮችን እንደሚሸጡ ተገልጿል።
ቀላቲ በኤርትራ ስጦታ እንደሆነ የተገለፀ ሲሆን በቀጣይ በሰሜን አሜሪካ ቅርጫፍ ለመክፈት እንቅስቃሴ ላይ መሆናቸውን ገልጿል።