መዝሙረ ዳዊት መፅሀፍ በምልክት ለአንባቢ እንዲገባ ተደርጎ ተፃፈ።

መፅሀፉ በደብረብርሀን ሽሬ እንደስላሴ መ ምህር የኔታ ፅጌ ገ ማርያም የድጓና የዝማሬ መስዋዕት መምህር የተዘጋጀ ሲሆን የቋንቋ አጠቃቀምና የአነባብ ስርአት በዜማ የተቀመጠ ነው።

ይህ መፅሀፍ ለምእመኑ በሚመች መንገድ የቀረበ ሲሆን 633 የገፅ ብዛት እና 150 የዳዊት መዝሙሮችን የያዘ ነው።
መፅሀፉ 700 የኢትዮጵያ ብር እየተሸጠ የሚገኝ ሲሆን በመንፈሳዊ የመፅሀፍት መደብሮች እንደሚገኝ ታውቋል።

በምርቃቱ ስነስርዓት ላይ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የድጓ መፅሀፍ ሊቀ ሊቃውንት በሆኑት እና በመዲናችን አዲስ አበባ በሚገኙ የድጓና የቅኔ መምህራን በተገኙበት ተመርቋል።

በዚህ ስነስርዓት የሰንበት ትምህርት ቤት ተማሪዎች ዝማሬ ያቀረቡ ሲሆን በምርቃት ስነስርዓቱ ላይ ቅኔና መወድስ ቀርቧል።