ሁለት መንፈሳዊ የዝማሬ አልበሞች ሊመረቁ ነው !
📍« ሁሉ በእርሱ ፈቃድ »
📍 «ወዳሴ ማርያም ጩኽቴ
ዘማሪ ዲያቆን በርሱፈቃድ አንዳርጋቸው ሁለት የመዝሙር አልበም የፊታችን ታኅሣሥ 6 ቀን 2017 ዓ.ም ቦሌ ደብረ ሠላም መድኃኒዓለም ካቴደራል ትልቁ አዳራሽ እንደሚያስመርቅ በዛሬው ዕለት በአዜማን ሆቴል በተሰጠ ጋዜጣዊ ተገልጿል።
ከዐሥራ ዐራት ዓመታት በኋላ የተሰሩት እነዚህ ሁለት ዝማሬዎች ቁጥር ስድስት አልበሙ « ሁሉ በእርሱ ፈቃድ » የሚል መጠሪያ ሲኖረው ፤ ቁጥር ሰባት አልበሙ «ወዳሴ ማርያም ጩኽቴ» ይሰኛሉ።
ቁጥር ስድስት አልበሙ « ሁሉ በእርሱ ፈቃድ » የሚለውን ጨምሮ በድምሩ 16 መዝሙራትን የያዘ ሲሆን የሚያየኝን ጌታየን አየሁት፣ ኪዳነ ምሕረት ፣ ቆሞ የሔደ ሰው ፣ የመላእክት እሕት፣ እመ ብርሃ እምዬ፣ በቅዱሳኑ ላይ፣ አንዴ ለቅዱሳን፣ ዐይኔ አማተረ፣ መልአከ ሩፋኤል እለዋለሁ፣ ማር ቅዱስ ጊዮርጊስ፣ ሰምህ ሲጠራ፣ ከአርያም ሰማይ ላይ፣ ኢትዮጵያ ቃተተች፣ የተወልኝ ብዙ እና ስደቱ ታከተኝ የሚሉ ዝማሬዎች ተካተውበታል፡፡
ቁጥር ሰባት አልበሙ ደግሞ «ወዳሴ ማርያም ጩኽቴ» አካትቶ
👉 ዘሰኑይ፣
👉 ዘሥሉስ፣
👉 ዘረቡዕ፣
👉 ዘሐሙስ፣
👉 ዘዓርብ፣
👉 ዘቀዳሚት፣
👉 ዘእሑድ፣
👉 አንቀጸ ብርሃን እና
👉 ይዌድስዋ መላእክት የተሰኙ ሲሆን በእነዚህ በርካታ ዝማሬዎች ላይ ልዩ ልዩ ጸጋ ያለቸው ገጣሚያን፣ የዜማ ደራሲያን፣ የዜማ መሣርያ ተጫዎቾች እና አቀናባሪዎች ደክመውበታል ተብሏል።