“ላምሮት ” አዲስ መጽሐፍ
“ላምሮት ” የተሰኘው የደራሲ ዓይናለም እሸቴ መጽሐፍ ባሳለፍነው ቅዳሜ ሕዳር 2_ ቀን 2017ዓ.ም በኢትዮጵያ ቤተ- መጻግብት እና ቤተ – መጽሐፍት አገልግሎት አዳራሽ ተመርቆል።
መፅሃፍ የተለያዩ ርዕሶችን የያዘ የአጭር ልቦለድ ዘውግ ሲኖረው ኪነጥበብን ሃገርን እናትነትን ፣ቤተስብን፣እንዱሁም የጉዞ ማስታወሻን አጠቃሎ የያዘ መፅሃፍ ነው።
ደራሲ ዓይናለም እሸቴ የአራት ልጆች እናት ስትሆን ካለባት የቤት ውስጥ ኃላፊነት ባሻገር በስራዋ ስኬታማ የሆነች እና ከእርሷ ሌሎች ስራዎችን እንደሚጠብቁ የሙያ አጋሮቿ እና ቤተሰቦቿ ተናግረዋል።
“ላምሮት ” የተሰኘው መፅሃፍ በ320 ገፆች ተዘጋጅቶ በ400 ብር በሁሉም የመፅሃፍት መደብሮች ይገኛል ተብሏል።
በምረቃው መርሐግብር ላይ የደራሲዋ ቤተሰቦች፣ታዋቂ አርቲስቶች፣ፖለቲከኞች ፣የሚዲያ ባለሙያዎች እንዲሁም የደራሲዋ የስራ ባልደረቦች ተገኝተዋል።