” ለምንድነው እናትህ አሁንም ከአንተ ጋር የምትኖረው?”
የዓለማችን ቁጥር አንድ የሆነውን ክሪስቲያኖ ሮናልዶን ጋዜጠኛው ክሪስቲያኖ ሮናልዶን እንዲህ ሲል
ጠየቀው:- ለምንድነው እናትህ አሁንም ከአንተ ጋር የምትኖረው? ለምን የራሷን ቤት አትገዛላትም?’
ክሪስቲያኖ መለሰ:- እናቴ የራሷን ህይወት መስዋዕት አድርጋ ነው እኔን ያሳደገችኝ፡፡ እራቴን በልቼ እንድተኛ ፆሟን ታድር ነበር፡፡
ገንዘብ የሚባል ነገር ጭራሽ አልነበረንም፡፡ የመጀመሪያውን የእግር ኳስ ትጥቄን አሟልቼ እንድጫወት በሳምንት ሰባት ቀን፤ እና ምሽቱን ጽዳት ሠራተኛ ሆና አሳልፋለች፡፡ የኔ ጠቅላላ ስኬት ለእሷ የተሰጠ ማስታወሻ ነው። እኔ በህይወት እስካለሁ ሁልጊዜም ከጎኔ ትኖራለች፡፡ ከእኔ ማግኘት ያለባትን ሁሉ እሰጣታለሁ:: መሸሸጊያዬና የህይወቴ ታላቋ በረከት ናት።
ክብር ለእናቶች !! 🙏