የድምጻዊ ጎሳዬ ተስፋዬ አዲስ የሙዚቃ ስራ ነገ ይለቀቃል።
ሰላም ለናንተ ውድ አድናቂዎቼ በነገው ዕለት በርዕሱ “ዝም” የተሰኘ አንድ ሥራ ላበረክትላችሁ ወደድኩ:: በራሴ ዩትዩብ ቻናል ላይ እንድታደምጡ ጋብዣችኃለሁ :: ሰላም ይስጠን !!!