አስራት ሃይሌ አረፈ
በኢትዮጵያ እግር ኳስ በተጫዋችነትም ሆነ በአሰልጣኝነት በደማቅ ታሪካቸው ከተፃፈላቸው የእግር ኳስ ሰዎች መካከል አንዱ የነበረው አሰልጣኝ አስራት ኃይሌ (ጎራዴው) ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል።
ከስልሳ ዓመታት በላይ በዘለቀ የተጫዋችነት እና የአሰልጣኝነት ህይወቱ ሀገሩን ሳይሰስት ባገለገለው አስራት ኃይሌ ህልፈት ካሊንባ ቲዮብ ቻናል የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን እየገለፀ ለወዳጅ ዘመዶቹ እና ለመላው የእግር ኳስ ቤተሰብ መፅናናትን ይመኛል።