ዘጠኝ ኪሎ ግራም ወርቅ ከሴቶቹ ብልት ተገኘ።በስድስት ሴቶች ብልት ውስጥ ተሰፍቶ ሊያልፍ የነበረ ከ9 ኪሎ…

Reading Time: < 1 minute
*
ዘጠኝ ኪሎ ግራም ወርቅ ከሴቶቹ ብልት ተገኘ።

በስድስት ሴቶች ብልት ውስጥ ተሰፍቶ ሊያልፍ የነበረ ከ9 ኪሎ ግራም በላይ ወርቅ በኡዝቤክ ተወላጆች ወደ ቱርክ በድብቅ ሊገባ ሲል ተያዘ።

የቱርክ የጸጥታ አካላት ስለ ህገወጥ የወርቅ ዝውውሩ አስቀድሞ የሚያውቁ ሲሆን ከሳምንት በፊት ከአረብ ኤምሬትስ የመጡ 6 ሴቶችን እና ሊቀበላቸው የመጣውን ሹፌር መያዝቸዉን ገልፀዋል::

በፍተሻውም እያንዳንዳቸው 110 ግራም የያዙ 82 የወርቅ ባርዶች፣ 18 የፕሌይስ ስቴሽን ኮንሶሎች እና 3 ስማርት ስልኮች ተይዘዋል። ተጨማሪ ምርመራ እንደሚያሳየው ተጨማሪ 84 የወርቅ ባርዶች በሴቶች ብልት ውስጥ ተሰፍተዉ ተገኝተዋል::

የቱርክ ፍርድ ቤት ቀዶ ጥገናን የፈቀደ ሲሆን በድምሩ ከ9 ኪሎ ግራም ከሴቶቹ ብልት ውስጥ ተገኝተዋል::
158310cookie-checkዘጠኝ ኪሎ ግራም ወርቅ ከሴቶቹ ብልት ተገኘ።በስድስት ሴቶች ብልት ውስጥ ተሰፍቶ ሊያልፍ የነበረ ከ9 ኪሎ…

Share to...

Facebook
Telegram
WhatsApp
Twitter
Email
Print
ጌች ሐበሻ

ጌች ሐበሻ

ጌትነት ተመስገን (ጌች ሐበሻ) በማኀበራዊ ጉዳዮች እና ወቅታዊ መረጃዎችን በተለያዩ የማኀበራዊ ሚዲያዎች ላይ በመጻፍ ንቁ ተሳታፊ ነው።
ጌች ሐበሻ

ጌች ሐበሻ

ጌትነት ተመስገን (ጌች ሐበሻ) በማኀበራዊ ጉዳዮች እና ወቅታዊ መረጃዎችን በተለያዩ የማኀበራዊ ሚዲያዎች ላይ በመጻፍ ንቁ ተሳታፊ ነው።

Any Thought?

Be part of the Community! Comment, connect, spread some joy and let the fun begin!

YOU MAY ALSO LIKE