በሕይወት ሳለን❤️
እጅግ ቀላሉና እጅግ ውዱ ስጦታ ደምን እንካችሁ ማለት ነው።
በነጻ ከተሰጠን ላይ 470 ሚሊ ሊትር ብቻ ያውም በሶስት ወር አንዴ…።
#እዚያ አልጋ የያዙ አሉ። ታመው ተኝተዋል!
❤እነሱን ለማከም የግድ የሕክምና ዶክተር መሆን የለብንም።
❤️የተለጠፈውን የባንክ ቁጥራቸውን የምንሸሸው ገንዘብ አንሶን ወይም ስለሌለን ይሆናል።
❤ደማችንን ግን?
#እናም ደም እየተለመነላቸው ያሉ ሚሊየኖች ናቸው። ሕይወት ለማዳን ደም እንለግሳቸው!
በነገራችን ላይ ደም በማነሱ ምክንያት ሕክምናውን ለማድረግ የተቸገሩ የካንሰር ሕሙማን በርካታ መሆናቸውን እየሰማን ነው።
ምን ይጠበቃል?
በጥቅምት ከአጥንቱም ከኩታውም ጎን ለጎን ሕይወት ላይ እናተኩር።
“በጥቅምት እኩሌታ፣ የደም ጠብታ!”
አዘጋጅ – ጠያቂዎቹ!
#ጠያቂዎቹ
መቼም የትም፤
ለሰብዓዊነት አይረፍድም!