በሕይወት ሳለንእጅግ ቀላሉና እጅግ ውዱ ስጦታ ደምን እንካችሁ ማለት ነው።በነጻ ከተሰጠን ላይ 470 ሚሊ ሊት…

*
በሕይወት ሳለን❤️

እጅግ ቀላሉና እጅግ ውዱ ስጦታ ደምን እንካችሁ ማለት ነው።

በነጻ ከተሰጠን ላይ 470 ሚሊ ሊትር ብቻ ያውም በሶስት ወር አንዴ…።

#እዚያ አልጋ የያዙ አሉ። ታመው ተኝተዋል!

እነሱን ለማከም የግድ የሕክምና ዶክተር መሆን የለብንም።

❤️የተለጠፈውን የባንክ ቁጥራቸውን የምንሸሸው ገንዘብ አንሶን ወይም ስለሌለን ይሆናል።

ደማችንን ግን?

#እናም ደም እየተለመነላቸው ያሉ ሚሊየኖች ናቸው። ሕይወት ለማዳን ደም እንለግሳቸው!

በነገራችን ላይ ደም በማነሱ ምክንያት ሕክምናውን ለማድረግ የተቸገሩ የካንሰር ሕሙማን በርካታ መሆናቸውን እየሰማን ነው።

ምን ይጠበቃል?

በጥቅምት ከአጥንቱም ከኩታውም ጎን ለጎን ሕይወት ላይ እናተኩር።

“በጥቅምት እኩሌታ፣ የደም ጠብታ!”

አዘጋጅ – ጠያቂዎቹ!

#ጠያቂዎቹ

መቼም የትም፤
ለሰብዓዊነት አይረፍድም!
158230cookie-checkበሕይወት ሳለንእጅግ ቀላሉና እጅግ ውዱ ስጦታ ደምን እንካችሁ ማለት ነው።በነጻ ከተሰጠን ላይ 470 ሚሊ ሊት…

Share to...

Facebook
Telegram
WhatsApp
Twitter
Email
Print
ልጅ ተሙኤል

ልጅ ተሙኤል

ጋዜጠኛ እና የሙዚቃ ባለሞያ ተመስገን ኡካሬ እባላለሁ ኢካሽ የጋዜጠኝነት ማሰልጠኛ ማዕከል ተምሬ ተመርቄአለሁ ፡፡ እናም አሁን በአራዳ fm 95.1ላይ የኔቫይብ አባል የሙዚቃ አዘጋጅ ነኝ የኔ ጊዜ የሚል ፕሮግማም ፡፡ በሙዚቃ ውስጥ ዜማ ግጥም ፅፋለሁ የሙዚቃ መሳርያም እጫወታለሁ አሁን ላይ ሲደርታ የሙዚቃ ትምህርት ቤት ተማሪ ነኝ ፡፡

Any Thought?

Be part of the Community! Comment, connect, spread some joy and let the fun begin!

YOU MAY ALSO LIKE