ተዋናይ ጌታቸው እጅጉ (ባቡጅ) ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ።
በኢትዮጵያ የፊልም ኢንዱስትሪ ከ60በላይ ፊልሞች ላይ የተሳተፈው ተዋናይ ጌታቸው እጅጉ ( ባቡጅ) ትናንት ምሽት ከዚህ አለም በሞት መለየቱ ተሰምቷል።
ለቤተሠቡና ለአድናቂዎቹ መፅናናትን ይሰጥ ዘንድ ተመኘን።