የቻይና መንግስት ኮንስትራክሽን ኢንጅነሪንግ ኢትዮጵያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከሰሞኑ እየተናፈሰብኝ ነው ላለው ውዝግብ መግለጫ ሰጠ ።
ድርጅቱ በሰጠው መግለጫ እንዳለው ከሰሞኑ ድርጅቱን በተመለከተ ህዝብን የሚያሳስት አሉባልታ እየተነሳ መሆኑን ለማወቅ ችሏል በመሆኑም ድርጅቱ ነገሩን በጥልቅ መመርመሩን እና አሉባልታው ምንም መሰረት የሌለው እና የአሉባልታው ምንጭም የቀድሞ የድርጅቱ ሰራተኛ የነበሩት አቶ ሰን መሆናቸውን አረጋግጫለሁ ሲል ተናግሯል።
በመሆኑም አቶ ሰን እያናፈሱት ያለው ወሬ መሰረተ ቢስ መሆኑን የድርጅቱን ደንበኞችም ሆነ ህዝቡ እንዲያውቅ እንደሚፈልግ ተናግሯል።
በመጨረሻም ድርጅቱን በተለመለከ የሚነሱ አሳሳች መረጃዎችንን ባለመስማት እና መጠየቅም ሆነ ማወቅ የሚፈልጉትን መረጃዎች በቀጥታ ድርጅቱን ማናገር እንደሚቻል በመግለፅ በጉዳዩ ላይ ዘርዘር ያለውን መረጃ በመግለጫው አካቷል።