ከ12 አመት በኃላ ሜዳሊያው ተመለሰ
የዛሬ 12 ዓመት በ2012 በተካሄደው የለንደን ኦሎምፒክ የ1500ሜ የሴቶች ፍፃሜ ውድድር 5ኛ በመውጣት የጨረሰችው አበባ አረጋዊ 3ተኛ እና 4ተኛ ወጥተው የነበሩ ሁለት አትሌቶች ውጤቶቻቸው በተለያዩ ምክንያቶች ስለተሰረዘ ከ12 ዓመት በኋላ ውጤቷ ተከልሶ ወደ 3ኛ አድጎ የነሐስ ሜዳልያ በትላንትናው ዕለት በፈረንሳይ፣ ፓሪስ ከተማ የፓሪስ ኦሎምፒክ 2024 የመዝጊያ ስነ- ስርዓት ላይ፣ በስታድ ዲፍራንስ አቅራቢያ በሚገኘው እና ከኤፌል ታወር ትይዩ በሆነው ፣ቻምፒዮንስ ፓርክ) ላይ ተበርክቶላታል።
ከ12 አመታት በኃላ ኢትዮጵያ እንኳን ደስ አለሽ!
https://youtu.be/lWzqfiWRE9Q?si=P5TkYXaAARtRipIV