አራተኛ አልበም ድምፃዊ ሚካኤል በላይነህ በቅርብ ቀንሚካኤል በላይነህ ድምፃዊ ” አራተኛ አልበሙ” በቅርብ ቀ…

Reading Time: < 1 minute
*
አራተኛ አልበም ድምፃዊ ሚካኤል በላይነህ በቅርብ ቀን

ሚካኤል በላይነህ ድምፃዊ ” አራተኛ አልበሙ” በቅርብ ቀን ይህ አልበም መጠርያ ስሙ “አንድ ቃል” ይሰኛል

ተወዳጁ ድምፃዊ ሚካኤል በላይነህ አራተኛ አልበሙን ለሙዚቃ አድናቂዎች በቅርብ ቀናት ውስጥ  እንደሚለቅ የተገለፀ ሲሆን ድምፃዊ  ሚካኤል በላይነህ የመጀመርያ አልበም ስራዬ ከግርማ ይፍራሸዋ ጋር የሰራው “መለያ ቀለሜ”  የተሰኘው የበኩር አልበሙ ሲሆን በሙዚቃ  በጊዜው ያልተደመጠ አልበም ነበር።

በቀጣይ አንተ ጎዳና ፣ ፍቅር እና ናፍቆት በመቀጠል አራተኛ አልበሙ በቅርቡ ጠብቁ ብሎናል፡፡

የመጀመርያ አልበሙ ከጋሽ ግርማ ይፍራሸዋ ጋር የሰራው መለያቀለሜ ይሰኛል በመሳርያ የተቀነባበረ ሆኖ ጣዕም ባለው ድምፁ ሚካኤል በላይነህ ተውቶታል

ሁለተኛ አልበሙ ”አንተ ጎዳና” ወደ 12 ክሮች ያሉት ሊሆንአብዛኛውን ግጥም እና ዜማ የሰራው እራሱ ድምፃዊ ሚካኤል በላይነህ ሲሆን በግጥሙ አብታሙ ቦጋለ ፣ ኤርሚያስ ታደሰ ፣ ደረጄ መኮንን ፣ ጌትነት እንየው ፣ እንዲሁም በዜማ ሙሉ አልበሙን በቅንብር የሰራው ኤልያስ መልካ ነው፡፡

ሶስተኛ አልበም ”ፍቅር እና ናፍቆት” ይሰኛል 13 የሙዚቃ ክር ያለው ሲሆን አራት ተወዳጅ አቀናባሪያን ተሳትፈዋል አበጋዝ ክብረውርቅ ፣ ኪሩቤል ተስፋዬ ፣ ደረጄ  መኮንን እና አብዛኛውን የቅንብር በሚካኤል ሀይሉ /ሚኪ ጃኖ ሰርቶታል፡፡ በግጥም ዜማ ጋዜጠኛ ቴዎድሮስ ፀጋዬ ፣ መስፍን ወልደትንሳኤ ፣ዳዊት ተስፋዬ እና ዘሩባቤል ሞላ ተሳትፈዋል፡፡

አሁን ደሞ አራተኛ አልበሙን ይዞ እየመጣ ይገኛሌ፡፡ የሚካኤል በላይነህ አልበምን
ሰብስክራይፕ አድርጉ እና ጠብቁ፡፡

yenevibe.com
148350cookie-checkአራተኛ አልበም ድምፃዊ ሚካኤል በላይነህ በቅርብ ቀንሚካኤል በላይነህ ድምፃዊ ” አራተኛ አልበሙ” በቅርብ ቀ…

Share to...

Facebook
Telegram
WhatsApp
Twitter
Email
Print
ልጅ ተሙኤል

ልጅ ተሙኤል

ጋዜጠኛ እና የሙዚቃ ባለሞያ ተመስገን ኡካሬ እባላለሁ ኢካሽ የጋዜጠኝነት ማሰልጠኛ ማዕከል ተምሬ ተመርቄአለሁ ፡፡ እናም አሁን በአራዳ fm 95.1ላይ የኔቫይብ አባል የሙዚቃ አዘጋጅ ነኝ የኔ ጊዜ የሚል ፕሮግማም ፡፡ በሙዚቃ ውስጥ ዜማ ግጥም ፅፋለሁ የሙዚቃ መሳርያም እጫወታለሁ አሁን ላይ ሲደርታ የሙዚቃ ትምህርት ቤት ተማሪ ነኝ ፡፡
ልጅ ተሙኤል

ልጅ ተሙኤል

ጋዜጠኛ እና የሙዚቃ ባለሞያ ተመስገን ኡካሬ እባላለሁ ኢካሽ የጋዜጠኝነት ማሰልጠኛ ማዕከል ተምሬ ተመርቄአለሁ ፡፡ እናም አሁን በአራዳ fm 95.1ላይ የኔቫይብ አባል የሙዚቃ አዘጋጅ ነኝ የኔ ጊዜ የሚል ፕሮግማም ፡፡ በሙዚቃ ውስጥ ዜማ ግጥም ፅፋለሁ የሙዚቃ መሳርያም እጫወታለሁ አሁን ላይ ሲደርታ የሙዚቃ ትምህርት ቤት ተማሪ ነኝ ፡፡

Any Thought?

Be part of the Community! Comment, connect, spread some joy and let the fun begin!

YOU MAY ALSO LIKE