ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) ሰብአዊ ፣ ሰዋዊ፡፡
ተወዳጁ ድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) በጎፋ በመሬት ናዳ ሳቢያ ለተጎዱ ወገኖች የአንድ ሚልየን ብር( 1 ሚሊዮን ብር) ለግሷል፡፡
በጎፋ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በመሬት ናዳው ህይወታቸውን ላያጡ ወገኖች ቤተሰቦች ይውል ዘንድ ነው።
የግጥም እና ዜማ ደራሲ ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ ) በተለያዩ በሰብአዊ ጉዳዮች ላይ ሲሳተፍ የመጀመሪያው አይደለም። ከዚህ ቀደም የተለያዩ ድጋፎችን ማድረጉ አይዘነጋም።
ድምፃዊው ትናንት በማህበራዊ ገጹ ባስተላለፈው መልዕክት 👇
“ከሰሞኑን በደቡቡ የሀገራችን ክፍል (ጎፋ) በደረሰው የተፈጥሮ አደጋ ህይወታቸውን ባጡ እና ጉዳት በደረሰባቸው ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችን የተሰማኝን ጥልቅ ሀዘን እየገለፅኩ በደረሰውም አደጋ ቤተሰቦቻቸውን ላጡ ወገኖች በሙሉ ከልብ መፅናናትን እመኛለሁ:በማለት ከጎናቸው መሆኑን ገልፆአል።
ቴዲ አፍሮ ወደ ፍቅር
@yenevibe ጎብኙን