ድምፃዊት ቬሮኒካ ዓይኔ ከመጥፋት ዳነ
ድምፃዊት ቬሮኒካ አዳነ እንዴት ቦርሳዋ ውስጥ እንደተገኘ የማታስታውሰውን የጥፍር ማጠበቂያ ግሉ የታዘዘላት የአይን ጠብታ መስሏት ሳታስተውል አይኗ ላይ ሙሉ በሙሉ ጨምራው ወድያው ራሷን የሳተች ሲሆን በፍጥነት ወደ ሆስፒታል በመሄዷ አይኗ ከመጥፋት የዳነ ቢሆንም አሁን ላይ በደንብ እያየላት እንዳልሆነ እና ሀኪሞቹ የሚስተካከል እና ግዜያዊ እንደሆነ ነግረዋታል።
ቬሮኒካ እኔን በዋዜማው አባቴን ከሞት አደጋ ያተረፈው። ቅዱስ ገብርኤል ብርሀኔን ከማጣት አድኖኛል ሴቶች ጥንቃቄ አድርጉ የምትጠቀሙዋቸውን ነገሮች በተረጋጋ ስሜት እና በማስተዋል አድርጉ የሚል መልክቷንም በአሌክስ በኩል በድምፅ አስተላልፋለች።