በብሬል የተጻፈ መዝገበ ጸሎት ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ተበረከተ።
ሕፃን ሶሊያና እና ሕፃን ሄራን ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ለዓይነ ስውራን ለሆኑ አገልጋዮች እንዲሁም ምዕመናን የጸሎት መጽሐፍ በብሬል አዘጋጅተው በመቀየር ለቅድስት ቤተክርስቲያን በዛሬው እለት በሥጦታ አበረከቱ።
ልበ ብርሃን ህጻናቱ ከኅዳር 19 እስከ ታኅሣስ 19 ቀን 2016 ዓ.ም ባለው አንድ ወር ጊዜ መጽሐፍ እንደጻፉ የተገለጸ ሲሆን በዛሬው እለት ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ሰጥተዋል።
በተጨማሪም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን በሊቃውንት ጉባኤ ታይቶ ተመርምሮ መጽሐፉን ከገመገመ በኋላ ለህጻናቱ የእውቅና ደብዳቤ ለህጻናቱ ተበርክቶላቸዋል።
ቤተ ክርስቲያኑም በቀጣይ የአካል ጉዳተኛ አማኞች በመሰል ስራዎች ዙሪያ ድጋፍ እንደሚያደርግ አስታውቋል።
ሶስቱ መንታ ህጻናቱ የፊታችን ሐሙስ ለህክምና ወደ ባንኮክ የሚያመሩ ሲሆን ሲመለሱ በድምቀት የምስጋና እና የምረቃ ዝግጅት እንደሚኖር ተጠቁሟል።
ሕፃን ሶሊያና እና ሕፃን ሄራን ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ለዓይነ ስውራን ለሆኑ አገልጋዮች እንዲሁም ምዕመናን የጸሎት መጽሐፍ በብሬል አዘጋጅተው በመቀየር ለቅድስት ቤተክርስቲያን በዛሬው እለት በሥጦታ አበረከቱ።
ልበ ብርሃን ህጻናቱ ከኅዳር 19 እስከ ታኅሣስ 19 ቀን 2016 ዓ.ም ባለው አንድ ወር ጊዜ መጽሐፍ እንደጻፉ የተገለጸ ሲሆን በዛሬው እለት ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ሰጥተዋል።
በተጨማሪም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን በሊቃውንት ጉባኤ ታይቶ ተመርምሮ መጽሐፉን ከገመገመ በኋላ ለህጻናቱ የእውቅና ደብዳቤ ለህጻናቱ ተበርክቶላቸዋል።
- See also: ዜና ዕረፍት የድምፃዊ ሚካኤል በላይነህ…